by serphipheoc_a6a6w392 | Jun 24, 2026 | Alert
ሁሉም ባለድርሻ አካላት የወባ በሽታ ወረርሽኝ ለመከላከል መረባረብ አለበት! በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የ24ኛው ሳምንት የወባ በሽታ መከላከልና ምላሽ፣ መሠረታዊ የጤና አገልግሎቶች እና የበጀት አጠቃቀምና ሪፖርት ሥራዎች በበይነ መረብ ተገመገመ። የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር አቶ አጉኔ አሾሌ እንዳሉት፣ በአንዳንድ አካባቢዎች የወባ በሽታ ስርጭት እየጨመረ በመምጣቱ የመከላከያ ሥራዎች...
by serphipheoc_a6a6w392 | Apr 2, 2026 | News
የአጋር ድርጅቶች ድጋፍና ቅንጅታዊ አሰራ ለጤና ሥርዓት ግንባታ ወሳኝ መሆኑን የክልሉ ጤና ቢሮ አስታወቀ፡፡ የክልሉ ጤና ቢሮና ህብረተሰብ ጤና ኢንስትቲዩት ከተለያዩ አጋር ድርጅቶች ጋር በመቀናጀት ድህረ ማርበርግ ቫይረስ በሽታ ቅኝት ሥራዎችን ተመለክተዋል፡፡ በመድረኩ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ህብረተሰብ ጤና ኢንስትቲዩት ዋና ዳይሬክተር አቶ አጉኔ አሾሌ እንዳስታወቁት ክልሉ በተቀናጀ ሁኔታ ወረርሽኙን መቆጣጠር መቻላቸውን...
by serphipheoc_a6a6w392 | Nov 14, 2025 | Alert
ወቅታዊ የጤና ጉዳይን አስመልክቶ የተሰጠ መግለጫ Website: moh.gov.et Facebook: facebook.com/EthiopiaFMoH Twitter: x.com/fmohealth YouTube: youtube.com/@FMoHealthEthiopia Tiktok: tiktok.com/@mohethiopia Telegram: t.me/M0H_EThiopia Linkedin:...
by serphipheoc_a6a6w392 | Nov 14, 2025 | Alert
ወቅታዊ የጤና ጉዳይን አስመልክቶ የተሰጠ መረጃ #MARBURG Virus
by serphipheoc_a6a6w392 | Oct 20, 2025 | News
ወቅቱ የወባ በሽታ የሚጨመወርበት በመሆኑ የሕብረተሰቡን ተሳትፎ ና ባለቤትነት በማረጋገጥ ስርጭት ለመግታት የተጀመረዉ ሁሉ አቀፍ ጥረት ተጠናክሮ መቀጠል አለበት —አቶ አጉኔ አሾሌ የክልሉ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት 41ኛ ሳሚንት የሕብረተሰብ ጤና ድንገተኛ አደጋዎች ቅኝት እና አሰሳ(PHEM) ተግባራትን በአደጋዎች ማስተባበሪያ ማዕከል(EOC) እና 6ኛ ቀን የያዘዉን integrated Accelerated min...
by serphipheoc_a6a6w392 | Oct 10, 2025 | News
የተቀናጀ ፖሊዮ ክትባት ዘመቻ በጌዴኦ ዞን በይፋ ተጀመረ በዞኑ ከ258 ሽህ በላይ ህጻናት የሚከተቡበት 3ኛ ዙር የተቀናጀ ፖሊዮ ክትባት ዘመቻ በጌዴኦ ዞን በይፋ ተጀምሯል። በዞን ሁሉም መዋቀር ተግባራዊ በሚደረገው 3ኛ ዙር የልጅነት ልምሻ (ፖሊዮ) ክትባት በዞኑ 258 ሽህ 568 በላይ ዕድሜያቸው ከአምስት ዓመት በታች የሆኑ ህጻናት እንደሚከተቡ የጌዴኦ ዞን ጤና መምሪያ ገልጿል። መምሪያዉ ዞን አቀፍ የፖሊዮ...
by serphipheoc_a6a6w392 | Oct 9, 2025 | Events
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጌዴኦ ዞንና ዲላ ሪጅዮ ፖሊስ ከ258 ሺህ በላይ ዕድሜያቸው ከ5 አመት በታች ለሆኑ ህጻናት ሶስተኛ ዙር የፖሊዮ ክትባት ይሰጣል—— አቶ አጉኔ አሾሌ በክልሉ ጌዴኦ ዞንና ዲላ ሪጅዮ ፖሊስ ከመስከረም 30 እስከ ጥቅምት 03/2018 ዓ/ም ለተከታታይ 04 ቀናት የሚሰጠውን የሶስተኛ ዙር የተቀናጅ የፖሊዮ ክትባት ዘመቻ አስመልከቶ መግለጫ ሰጥቷል:: የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ...
by serphipheoc_a6a6w392 | Sep 11, 2025 | Events
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር አቶ አጉኔ አሾሌ አዲሱን 2018 ዓ/ም አስመልክተው የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ። ዋና ዳይሬከተሩ በመልዕክታቸው ለመላው ለክልላችን እድሁም ለሀገራችን ህዝቦች አዲሱ 2018 ዓመት የሰላም፣ የደስታ እና የጤና እንዲሆን ተመኝተዋል ። ኢንስትቲዩቱ የህብረተሰቡን ጤና ለማሻሻል በሳይንሳዊ መረጃ ላይ በተመሰረተ ውሳኔ አሰጣጥ፣ በቴክኖሎጅ ሽግግር፣...
by serphipheoc_a6a6w392 | Aug 13, 2025 | Alert
የዝናብ ስርጭቱ ለግብርና ሥራ አዎንታዊ ሚና ቢኖረውም ጥንቃቄ ማድረግ ይገባል ሲል የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት አስጠነቀቀ በሚቀጥሉት 10 ቀናት የዝናብ ስርጭቱ ለክረምት ዝናብ ተጠቃሚዎች የግብርና ሥራ አዎንታዊ ሚና ቢኖረውን የሚቲዎሮሎጂ ምክረ ሀሳቦችን ገቢራዊ ማድረግ እንደሚገባ የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት አሳሰበ፡፡ ኢንስቲትዩቱ ከነሐሴ 5 ቀን 2017 ጀምሮ ባሉት 20 ቀናት ያለው የአየር ሁኔታና በግብርና...
by serphipheoc_a6a6w392 | Aug 12, 2025 | News
ለተመጣጠነ ምግብ ችግር ይበልጥ ተጋላጭ የሆኑ አከባቢዎችን በመለየት ችግሩን በዘላቂነት ለመፍታት በቅንጅት እየተሰራ መሆኑ ተገለፀ የ31ኛ ሳምንት የሕብረተሰብ ጤና ድንገተኛ አደጋ ማስተባበሪያ ማዕከል ውይይት መካሄዱን የክልሉ ህብረተሰብ ጤና ኢንሲትቲዩት አስታወቀ። የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ ም/ኃላፊና የፕሮግራሞች ዘርፍ ኃላፍ አቶ መና መኩሪያ ባስተላለፉት መልዕክት በክልሉ ለተመጣጠነ ምግብ ችግር ይበልጥ ተጋላጭ...