በጤናው ሴክተር የሪፎርም ግቦችን ውጤታማ ለማድረግ ቅንጅታዊ አሰራሮች ሊጠናከሩ እንደሚገባ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ ኃላፊ እንዳሻው ሽብሩ አስታወቁ።

በጤናው ሴክተር የሪፎርም ግቦችን ውጤታማ ለማድረግ ቅንጅታዊ አሰራሮች ሊጠናከሩ እንደሚገባ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ ኃላፊ እንዳሻው ሽብሩ አስታወቁ።

በጤናው ሴክተር የሪፎርም ግቦችን ውጤታማ ለማድረግ ቅንጅታዊ አሰራሮች ሊጠናከሩ እንደሚገባ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ ኃላፊ እንዳሻው ሽብሩ አስታወቁ። ለተከታታይ ሁለት ቀናት ሲካሄድ የቆየው የጤና ሪፎርም ሥልጠና መድረክ ተጠናቋል። ሪፎርሙን ከንድፈ-ሀሳብ ባሻገር ውጤታማ እንዲሆን ቅንጅታዊ አሰራሮች ሊጠናከሩ እንደሚገባም ቢሮ ኃላፊው አሳስበዋል። ‎‎ ‎የክልሉ ጤና ቢሮ ኃላፊ እንዳሻው ሽብሩ እንዳሳሰቡት ሪፎርሙ...
ሁሉም ባለድርሻ አካላት የወባ በሽታ ወረርሽኝ ለመከላከል መረባረብ አለበት!

ሁሉም ባለድርሻ አካላት የወባ በሽታ ወረርሽኝ ለመከላከል መረባረብ አለበት!

ሁሉም ባለድርሻ አካላት የወባ በሽታ ወረርሽኝ ለመከላከል መረባረብ አለበት! በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የ24ኛው ሳምንት የወባ በሽታ መከላከልና ምላሽ፣ መሠረታዊ የጤና አገልግሎቶች እና የበጀት አጠቃቀምና ሪፖርት ሥራዎች በበይነ መረብ ተገመገመ። የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር አቶ አጉኔ አሾሌ እንዳሉት፣ በአንዳንድ አካባቢዎች የወባ በሽታ ስርጭት እየጨመረ በመምጣቱ የመከላከያ ሥራዎች...
የዝናብ ስርጭቱ ለግብርና ሥራ አዎንታዊ ሚና ቢኖረውም ጥንቃቄ ማድረግ ይገባል ሲል የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት አስጠነቀቀ

የዝናብ ስርጭቱ ለግብርና ሥራ አዎንታዊ ሚና ቢኖረውም ጥንቃቄ ማድረግ ይገባል ሲል የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት አስጠነቀቀ

የዝናብ ስርጭቱ ለግብርና ሥራ አዎንታዊ ሚና ቢኖረውም ጥንቃቄ ማድረግ ይገባል ሲል የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት አስጠነቀቀ በሚቀጥሉት 10 ቀናት የዝናብ ስርጭቱ ለክረምት ዝናብ ተጠቃሚዎች የግብርና ሥራ አዎንታዊ ሚና ቢኖረውን የሚቲዎሮሎጂ ምክረ ሀሳቦችን ገቢራዊ ማድረግ እንደሚገባ የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት አሳሰበ፡፡ ኢንስቲትዩቱ ከነሐሴ 5 ቀን 2017 ጀምሮ ባሉት 20 ቀናት ያለው የአየር ሁኔታና በግብርና...