#ጣናችን | የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ሕብረተሰብ ጤና ኢንስትቲዩት የክልል ላቦራቶሪዎች የአራት ወራት የሥራ አፈጻጸም ተገመገመ።

#ጣናችን | የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ሕብረተሰብ ጤና ኢንስትቲዩት የክልል ላቦራቶሪዎች የአራት ወራት የሥራ አፈጻጸም ተገመገመ።

#ጣናችን | የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ሕብረተሰብ ጤና ኢንስትቲዩት የክልል ላቦራቶሪዎች የአራት ወራት የሥራ አፈጻጸም ተገመገመ። ሕዳር 18/2019 ሕብረተሰብ ጤና ኢንስትቲዩት ___________ የክልሉ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር በድሉ ቁጮ በመድረኩ እንደተናገሩት በክልሉ በሚገኙት ሁለቱ የሕብረተሰብ ጤና ላቦራቶሪዎች የአቅም ግንባታና የአገልግሎት ማሻሻያ ሥራዎች ማጠናከር እንደሚገባ ገልጸዋል። የጂንካ...
#ጤናችን|የማሻሻያ ክትባት አገልግሎት በማጠናከር የእናቶች እና ህፃናት ጤናና ሥርዓተ ምግብ አገልግሎትን ማሻሸል ይገባል፤ ጤና ቢሮ

#ጤናችን|የማሻሻያ ክትባት አገልግሎት በማጠናከር የእናቶች እና ህፃናት ጤናና ሥርዓተ ምግብ አገልግሎትን ማሻሸል ይገባል፤ ጤና ቢሮ

የክልሉ ጤና ቢሮ እናቶች እና ህፃናት ጤናና ሥርዓተ ምግብ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት 1ኛ ሩብ ዓመት አፈፃፀሙን በወላይታ ዞን ሶዶ ከተማ እየገመገመ ነው፡፡ ሕዳር 16/2019 ሕብረተሰብ ጤና ኢንስትቲዩት _________ የክልሉ ጤና ቢሮ ኃላፊ አቶ ዳዊት ደሣለኝ የወረርሽኞች መስፋፋትን ለመከላከልና የክትባት አገልግሎት ለማሻሻል የጤና ኤክስተንሽን ፕሮግራም መደገፍ እንደሚገባ ገለፁ፡፡ የክትባት ቅዝቃዜ ሰንሰለት ክትትልን...
ጤናችን የጤናው ሴክተር ሪፎርም ተቋማዊ አሠራሮችን የሚያዘመንና የሚያሻሽል የለውጥ መሣሪያ ነው፤ ጤና ቢሮ የጤና ቢሮ ሪፎርም ኮሚቴው የዕቅድ ዝግጅቱን እና ትግበራ ምዕራፍ ሪፖርቱን በማናጅመንት አስገምግሟል፡፡

ጤናችን የጤናው ሴክተር ሪፎርም ተቋማዊ አሠራሮችን የሚያዘመንና የሚያሻሽል የለውጥ መሣሪያ ነው፤ ጤና ቢሮ የጤና ቢሮ ሪፎርም ኮሚቴው የዕቅድ ዝግጅቱን እና ትግበራ ምዕራፍ ሪፖርቱን በማናጅመንት አስገምግሟል፡፡

#ጤናችን የጤናው ሴክተር ሪፎርም ተቋማዊ አሠራሮችን የሚያዘመንና የሚያሻሽል የለውጥ መሣሪያ ነው፤ ጤና ቢሮ የጤና ቢሮ ሪፎርም ኮሚቴው የዕቅድ ዝግጅቱን እና ትግበራ ምዕራፍ ሪፖርቱን በማናጅመንት አስገምግሟል፡፡ ጥቅምት 18/2019 ጤና ቢሮ ኮሚኒኬሽን ——————— ቴክኖሎጂን በመጠቀም፣ ብቃት ያለው ሠራተኛን በማብቃትና የተሻለ አገልግሎት ለህብረተሰቡ ለመስጠት ሪፎርም ሥራን አጠናክሮ እየሠራ መሆኑን ጤና ቢሮ አስታወቀ፡፡...
42ኛ ሣምንት የድንገተኛ አደጋዎች መከላከልና ቁጥጥር ተግባራት ተገመገሙ።

42ኛ ሣምንት የድንገተኛ አደጋዎች መከላከልና ቁጥጥር ተግባራት ተገመገሙ።

42ኛ ሣምንት የድንገተኛ አደጋዎች መከላከልና ቁጥጥር ተግባራት ተገመገሙ። የጤና መረጃዎችን ፈጣን፣ ጥራት ያለው እና ዲጂታል ለማድረግ ትግበራውን ማጠናከር እንደሚገባም የድንገተኛ አደጋዎች ቁጥጥር ማዕከል አስታውቋል። ጥቅምት 16/2019 ሕብረተሰብ ጤና ኢንስትቲዩት __________ የትንኝ መራቢያ ቦታዎችን ማጽዳት እና በየጤና ተቋማት በቂ የህክምና አቅርቦትና ምርመራ ማረጋገጥ ተጠናክሮ እንዲቀጥል የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል...
የወባና ስርዓተ ምግብ አለመመጣጠን በሽታን የመከላከል ተግባራት በሁሉም መዋቅሮች ተጠናክሮ እንዲቀጥል የክልሉ ጤና ቢሮና ሕብረተሰብ ጤና ኢንስትቲዩት አስታወቀ።

የወባና ስርዓተ ምግብ አለመመጣጠን በሽታን የመከላከል ተግባራት በሁሉም መዋቅሮች ተጠናክሮ እንዲቀጥል የክልሉ ጤና ቢሮና ሕብረተሰብ ጤና ኢንስትቲዩት አስታወቀ።

የወባና ስርዓተ ምግብ አለመመጣጠን በሽታን የመከላከል ተግባራት በሁሉም መዋቅሮች ተጠናክሮ እንዲቀጥል የክልሉ ጤና ቢሮና ሕብረተሰብ ጤና ኢንስትቲዩት አስታወቀ። በጤናው ዘርፍ የታዩ አበረታች ለውጦችን ለማስቀጠል ሣምንታዊ ሪፖርት ግምገማም ተካሂዷል። ነሐሴ 22/2018 ጤና ቢሮ ኮሚኒኬሽን | ጂንካ ___________ በሳምንቱ 5ኛ ቀን የIMS ሪፖርት ያቀረቡት አቶ በአይቸው ሙላቱ ሰ‍ኢሆኑ፤ በተደረጉ ቅንጅታዊ ተግባራት...