by serphipheoc_a6a6w392 | Aug 12, 2026 | News
የወባ በሽታን ለመከላከል ቤት ለቤት የምደረገው የጉብኝትና የአሰሳ ሥራ ተጠናክሮ መቀጠሉን የክልሉ ህብረተሰብ ጤና ድንገተኛ አደጋዎች ቁጥጥር ማዕከል አስታወቀ። ነሐሴ 06/2018 ክልል ሕብረተሰብ ጤና ኢንስትቲዪት | ጂንካ ____________ የወባና ስርዓተ ምግብ አለመመጣጠን በሽታ ቁጥጥር ወረዳዎች በተቋቋመው የIMS ተግባራት ተጠናክረው መቀጠላቸውን የክልሉ ህብረተሰብ ጤና ኢንስትቲዩት ዋና ዳይሬክተር አቶ አጉኔ አሾሌ...
by serphipheoc_a6a6w392 | Jul 18, 2026 | Events
አመራሩና ማህበረሰቡ ለቤተሰብ ዕቅድ አገልግሎት ትኩረት እንዲሰጥ ተጠየቀ። በአሪ ዞን ጂንካ ከተማ ሲካሄድ የነበረው የቤተሰብ ዕቅድ አገልግሎትን ለማጠናከር የንቅናቄ መድረክ ተጠናቋል። የእናቶችን ጤና በማሻሻል እና ብሩህ ትውል ለማፍራት የረዥምና አጭር ጊዜ የቤተሰብ ዕቅድ አገልግሎትን ተደራሽ ማድረግ እንደሚገባ በጤና ቢሮ የእናቶች ህፃናትና ሥርዓተ ምግብ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ መሪሁን ገብሬ እና...
by serphipheoc_a6a6w392 | Jul 6, 2026 | News
የጤና መረጃ አስተዳደር ስርዓትን በጥናትና ምርምር በማስደገፍ የጤና ስርዓቱን ማሻሻል እንደሚገባ ተገለፀ። የጤና መረጃ አስተዳደር፣ ጥናት ምርምርና ቴክኖሎጂ ሽግግር የ2018 በጀት ዓመት የዘርፍ ሥራ አፈፃፀም መመልከቱን የክልሉ ህብረተሰብ ጤና ኢንስትቲዩት አስታወቀ። የኢንስትቲዩቱ ምክትል ዳይሬክተርና የጤና መረጃ አስተዳደር፣ ጥናት ምርምርና ቴክኖሎጂ ሽግግር ዘርፍ ዳይሬክተር አቶ አሳምነው አይዛ እንዳስታወቁት የምርምር...
by serphipheoc_a6a6w392 | Jun 26, 2026 | Alert
በጤናው ሴክተር የሪፎርም ግቦችን ውጤታማ ለማድረግ ቅንጅታዊ አሰራሮች ሊጠናከሩ እንደሚገባ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ ኃላፊ እንዳሻው ሽብሩ አስታወቁ። ለተከታታይ ሁለት ቀናት ሲካሄድ የቆየው የጤና ሪፎርም ሥልጠና መድረክ ተጠናቋል። ሪፎርሙን ከንድፈ-ሀሳብ ባሻገር ውጤታማ እንዲሆን ቅንጅታዊ አሰራሮች ሊጠናከሩ እንደሚገባም ቢሮ ኃላፊው አሳስበዋል። የክልሉ ጤና ቢሮ ኃላፊ እንዳሻው ሽብሩ እንዳሳሰቡት ሪፎርሙ...
by serphipheoc_a6a6w392 | Jun 25, 2026 | News
“ሀገራዊ ሪፎርሙን ተከትሎ የክልሉ የጤና ሽፋን 90 ከመቶ ማድረስ ተችሏል!” እንዳሻው ሽብሩ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ ኃላፊ በጤናው ዘርፍ ሪፎርም፣ በሁለተኛው መካከለኛው ዘመን የጤና የልማትና ኢንቨስትመንት ዕቅድና ጤና ተግባቦት ዙሪያ ክልል አቀፍ ስልጠናና ውይይት ተጀምሯል። በክልሉ ፈጣን፣ ቀልጣፋና ፍትሀዊ የጤና አገልግሎት ይበልጥ ተደራሽ ለማድረግ ርብርብ ማድረግ እንደሚገባም ጤና ቢሮ ኃላፊ አስታወቁ። ...