by serphipheoc_a6a6w392 | Nov 26, 2026 | Events
የክልሉ ጤና ቢሮ እናቶች እና ህፃናት ጤናና ሥርዓተ ምግብ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት 1ኛ ሩብ ዓመት አፈፃፀሙን በወላይታ ዞን ሶዶ ከተማ እየገመገመ ነው፡፡ ሕዳር 16/2019 ሕብረተሰብ ጤና ኢንስትቲዩት _________ የክልሉ ጤና ቢሮ ኃላፊ አቶ ዳዊት ደሣለኝ የወረርሽኞች መስፋፋትን ለመከላከልና የክትባት አገልግሎት ለማሻሻል የጤና ኤክስተንሽን ፕሮግራም መደገፍ እንደሚገባ ገለፁ፡፡ የክትባት ቅዝቃዜ ሰንሰለት ክትትልን...
by serphipheoc_a6a6w392 | Jul 18, 2026 | Events
አመራሩና ማህበረሰቡ ለቤተሰብ ዕቅድ አገልግሎት ትኩረት እንዲሰጥ ተጠየቀ። በአሪ ዞን ጂንካ ከተማ ሲካሄድ የነበረው የቤተሰብ ዕቅድ አገልግሎትን ለማጠናከር የንቅናቄ መድረክ ተጠናቋል። የእናቶችን ጤና በማሻሻል እና ብሩህ ትውል ለማፍራት የረዥምና አጭር ጊዜ የቤተሰብ ዕቅድ አገልግሎትን ተደራሽ ማድረግ እንደሚገባ በጤና ቢሮ የእናቶች ህፃናትና ሥርዓተ ምግብ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር አቶ መሪሁን ገብሬ እና...
by serphipheoc_a6a6w392 | Oct 9, 2025 | Events
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጌዴኦ ዞንና ዲላ ሪጅዮ ፖሊስ ከ258 ሺህ በላይ ዕድሜያቸው ከ5 አመት በታች ለሆኑ ህጻናት ሶስተኛ ዙር የፖሊዮ ክትባት ይሰጣል—— አቶ አጉኔ አሾሌ በክልሉ ጌዴኦ ዞንና ዲላ ሪጅዮ ፖሊስ ከመስከረም 30 እስከ ጥቅምት 03/2018 ዓ/ም ለተከታታይ 04 ቀናት የሚሰጠውን የሶስተኛ ዙር የተቀናጅ የፖሊዮ ክትባት ዘመቻ አስመልከቶ መግለጫ ሰጥቷል:: የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ...
by serphipheoc_a6a6w392 | Sep 11, 2025 | Events
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር አቶ አጉኔ አሾሌ አዲሱን 2018 ዓ/ም አስመልክተው የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ። ዋና ዳይሬከተሩ በመልዕክታቸው ለመላው ለክልላችን እድሁም ለሀገራችን ህዝቦች አዲሱ 2018 ዓመት የሰላም፣ የደስታ እና የጤና እንዲሆን ተመኝተዋል ። ኢንስትቲዩቱ የህብረተሰቡን ጤና ለማሻሻል በሳይንሳዊ መረጃ ላይ በተመሰረተ ውሳኔ አሰጣጥ፣ በቴክኖሎጅ ሽግግር፣...
by serphipheoc_a6a6w392 | Jul 31, 2025 | Events
“በመትከል ማንሰራራት” በሚል መሪ ቃል የአንድ ጀንበር አረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር ተካሂዷል የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ:የክልሉ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስትቲዩት አመራሮችና ሠራተኞች “በመትከል ማንሰራራት” በሚል መሪ ቃል የ700 ሚሊዮን አረንጓዴ አሻራ መርሃግብር ላይ ተሳትፏል በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የአንድ ጀንበር አረንጓዴ አሻራ የማስጀመሪያ ፕሮግራም በጂንካ ከተማ አልጋ...
by serphipheoc_a6a6w392 | Jul 21, 2025 | Events
በኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ዶክተር መሳይ ሃይሉ የተመራ ልዑክ አርባምንጭ ከተማ ገባ። በኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ዶክተር መሳይ ሃይሉ የተመራ ልዑክ አርባምንጭ ከተማ ገብቷል። ልዕኩ አርባምንጭ አለም አቀፍ አየር ማረፊያ ሲደርስ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ ኃላፊ አቶ እንዳሻው ሽብሩ፣ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር አቶ...