ሀገራዊ ሪፎርሙን ተከትሎ የክልሉ የጤና ሽፋን 90 ከመቶ ማድረስ ተችሏል!

ሀገራዊ ሪፎርሙን ተከትሎ የክልሉ የጤና ሽፋን 90 ከመቶ ማድረስ ተችሏል!

“ሀገራዊ ሪፎርሙን ተከትሎ የክልሉ የጤና ሽፋን 90 ከመቶ ማድረስ ተችሏል!” እንዳሻው ሽብሩ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ ኃላፊ ‎ ‎በጤናው ዘርፍ ሪፎርም፣ በሁለተኛው መካከለኛው ዘመን የጤና የልማትና ኢንቨስትመንት ዕቅድና ጤና ተግባቦት ዙሪያ ክልል አቀፍ ስልጠናና ውይይት ተጀምሯል። በክልሉ ፈጣን፣ ቀልጣፋና ፍትሀዊ የጤና አገልግሎት ይበልጥ ተደራሽ ለማድረግ ርብርብ ማድረግ እንደሚገባም ጤና ቢሮ ኃላፊ አስታወቁ። ‎...
የአጋር ድርጅቶች ድጋፍና ቅንጅታዊ  አሰራ ለጤና ሥርዓት ግንባታ ወሳኝ መሆኑን የክልሉ ጤና ቢሮ አስታወቀ፡፡

የአጋር ድርጅቶች ድጋፍና ቅንጅታዊ አሰራ ለጤና ሥርዓት ግንባታ ወሳኝ መሆኑን የክልሉ ጤና ቢሮ አስታወቀ፡፡

የአጋር ድርጅቶች ድጋፍና ቅንጅታዊ አሰራ ለጤና ሥርዓት ግንባታ ወሳኝ መሆኑን የክልሉ ጤና ቢሮ አስታወቀ፡፡ የክልሉ ጤና ቢሮና ህብረተሰብ ጤና ኢንስትቲዩት ከተለያዩ አጋር ድርጅቶች ጋር በመቀናጀት ድህረ ማርበርግ ቫይረስ በሽታ ቅኝት ሥራዎችን ተመለክተዋል፡፡ በመድረኩ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ህብረተሰብ ጤና ኢንስትቲዩት ዋና ዳይሬክተር አቶ አጉኔ አሾሌ እንዳስታወቁት ክልሉ በተቀናጀ ሁኔታ ወረርሽኙን መቆጣጠር መቻላቸውን...
ወቅቱ የወባ በሽታ የሚጨመወርበት በመሆኑ የሕብረተሰቡን ተሳትፎ ና ባለቤትነት በማረጋገጥ ስርጭት ለመግታት የተጀመረዉ ሁሉ አቀፍ ጥረት ተጠናክሮ መቀጠል እንዳለበት ተገለጸ

ወቅቱ የወባ በሽታ የሚጨመወርበት በመሆኑ የሕብረተሰቡን ተሳትፎ ና ባለቤትነት በማረጋገጥ ስርጭት ለመግታት የተጀመረዉ ሁሉ አቀፍ ጥረት ተጠናክሮ መቀጠል እንዳለበት ተገለጸ

ወቅቱ የወባ በሽታ የሚጨመወርበት በመሆኑ የሕብረተሰቡን ተሳትፎ ና ባለቤትነት በማረጋገጥ ስርጭት ለመግታት የተጀመረዉ ሁሉ አቀፍ ጥረት ተጠናክሮ መቀጠል አለበት —አቶ አጉኔ አሾሌ የክልሉ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት 41ኛ ሳሚንት የሕብረተሰብ ጤና ድንገተኛ አደጋዎች ቅኝት እና አሰሳ(PHEM) ተግባራትን በአደጋዎች ማስተባበሪያ ማዕከል(EOC) እና 6ኛ ቀን የያዘዉን integrated Accelerated min...
የተቀናጀ ፖሊዮ ክትባት ዘመቻ በጌዴኦ ዞን በይፋ ተጀመረ

የተቀናጀ ፖሊዮ ክትባት ዘመቻ በጌዴኦ ዞን በይፋ ተጀመረ

የተቀናጀ ፖሊዮ ክትባት ዘመቻ በጌዴኦ ዞን በይፋ ተጀመረ ‎ ‎በዞኑ ከ258 ሽህ በላይ ህጻናት የሚከተቡበት 3ኛ ዙር የተቀናጀ ፖሊዮ ክትባት ዘመቻ በጌዴኦ ዞን በይፋ ተጀምሯል። ‎ ‎በዞን ሁሉም መዋቀር ተግባራዊ በሚደረገው 3ኛ ዙር የልጅነት ልምሻ (ፖሊዮ) ክትባት በዞኑ 258 ሽህ 568 በላይ ዕድሜያቸው ከአምስት ዓመት በታች የሆኑ ህጻናት እንደሚከተቡ የጌዴኦ ዞን ጤና መምሪያ ገልጿል። ‎ ‎መምሪያዉ ዞን አቀፍ የፖሊዮ...
ለተመጣጠነ ምግብ ችግር ይበልጥ ተጋላጭ የሆኑ አከባቢዎችን በመለየት ችግሩን በዘላቂነት ለመፍታት በቅንጅት እየተሰራ መሆኑ ተገለፀ

ለተመጣጠነ ምግብ ችግር ይበልጥ ተጋላጭ የሆኑ አከባቢዎችን በመለየት ችግሩን በዘላቂነት ለመፍታት በቅንጅት እየተሰራ መሆኑ ተገለፀ

ለተመጣጠነ ምግብ ችግር ይበልጥ ተጋላጭ የሆኑ አከባቢዎችን በመለየት ችግሩን በዘላቂነት ለመፍታት በቅንጅት እየተሰራ መሆኑ ተገለፀ የ31ኛ ሳምንት የሕብረተሰብ ጤና ድንገተኛ አደጋ ማስተባበሪያ ማዕከል ውይይት መካሄዱን የክልሉ ህብረተሰብ ጤና ኢንሲትቲዩት አስታወቀ። የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ ም/ኃላፊና የፕሮግራሞች ዘርፍ ኃላፍ አቶ መና መኩሪያ ባስተላለፉት መልዕክት በክልሉ ለተመጣጠነ ምግብ ችግር ይበልጥ ተጋላጭ...
የሕብረተሰብ ጤና ድንገተኛ አደጋዎችን መረጃ በፍጥነትና በተደራጀ መልኩ ለመሰብሰብና ለመተንተን የሚያስችል የዲጂታል ስርዓት በሁሉም ጤና ተቋማት ለመዘርጋት ከፍተኛ ትኩረት ተሰጥቶ እየተሰራ ነው

የሕብረተሰብ ጤና ድንገተኛ አደጋዎችን መረጃ በፍጥነትና በተደራጀ መልኩ ለመሰብሰብና ለመተንተን የሚያስችል የዲጂታል ስርዓት በሁሉም ጤና ተቋማት ለመዘርጋት ከፍተኛ ትኩረት ተሰጥቶ እየተሰራ ነው

የሕብረተሰብ ጤና ድንገተኛ አደጋዎችን መረጃ በፍጥነትና በተደራጀ መልኩ ለመሰብሰብና ለመተንተን የሚያስችል የዲጂታል ስርዓት በሁሉም ጤና ተቋማት ለመዘርጋት ከፍተኛ ትኩረት ተሰጥቶ እየተሰራ ነው—- አቶ አጉኔ አሾሌ የክልሉ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የህብረተሰብ ጤና ድንገተኛ አደጋዎችን መረጃ ዲጂታላይዜሽን (PHEH-DHIS-2) ስልጠና በአርባ ምንጭ ከተማ ከተለያዩ ጤና ተቋማት ለተወጣጡ ባለሙያዎች በመስጠት ላይ...