የሕብረተሰብ ጤና ድንገተኛ አደጋዎችን መረጃ በፍጥነትና በተደራጀ መልኩ ለመሰብሰብና ለመተንተን የሚያስችል የዲጂታል ስርዓት በሁሉም ጤና ተቋማት ለመዘርጋት ከፍተኛ ትኩረት ተሰጥቶ እየተሰራ ነው

የሕብረተሰብ ጤና ድንገተኛ አደጋዎችን መረጃ በፍጥነትና በተደራጀ መልኩ ለመሰብሰብና ለመተንተን የሚያስችል የዲጂታል ስርዓት በሁሉም ጤና ተቋማት ለመዘርጋት ከፍተኛ ትኩረት ተሰጥቶ እየተሰራ ነው

የሕብረተሰብ ጤና ድንገተኛ አደጋዎችን መረጃ በፍጥነትና በተደራጀ መልኩ ለመሰብሰብና ለመተንተን የሚያስችል የዲጂታል ስርዓት በሁሉም ጤና ተቋማት ለመዘርጋት ከፍተኛ ትኩረት ተሰጥቶ እየተሰራ ነው—- አቶ አጉኔ አሾሌ የክልሉ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የህብረተሰብ ጤና ድንገተኛ አደጋዎችን መረጃ ዲጂታላይዜሽን (PHEH-DHIS-2) ስልጠና በአርባ ምንጭ ከተማ ከተለያዩ ጤና ተቋማት ለተወጣጡ ባለሙያዎች በመስጠት ላይ...
“በመትከል ማንሰራራት” በሚል መሪ ቃል የአንድ ጀንበር አረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር ተካሂዷል

“በመትከል ማንሰራራት” በሚል መሪ ቃል የአንድ ጀንበር አረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር ተካሂዷል

“በመትከል ማንሰራራት” በሚል መሪ ቃል የአንድ ጀንበር አረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር ተካሂዷል ‎የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ:የክልሉ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስትቲዩት አመራሮችና ሠራተኞች “በመትከል ማንሰራራት” በሚል መሪ ቃል የ700 ሚሊዮን አረንጓዴ አሻራ መርሃግብር ላይ ተሳትፏል ‎በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የአንድ ጀንበር አረንጓዴ አሻራ የማስጀመሪያ ፕሮግራም በጂንካ ከተማ አልጋ...
በወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ኮምፕሪሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ላይ የእሳት አደጋ ተከሰተ

በወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ኮምፕሪሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ላይ የእሳት አደጋ ተከሰተ

በወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ኮምፕሪሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ላይ የእሳት አደጋ ተከሰተ ******************************* የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ኮምፕሪሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ላይ ድንገተኛ የእሳት አደጋ ተከስቷል። የአደጋው መንስኤ ባይታወቅም የአካባቢው ማሕበረሰብ ከከተማው እሳት አደጋ መከላከያ እና ፀጥታ አካላት ጋር በመሆን እሳቱን ለመቆጣጠር እየተረባረበ ነው። ሆስፒታሉ አንጋፋ እና ከወላይታ...
A landslide accident occurred in Suri zone, South Suri woreda, a person died.

A landslide accident occurred in Suri zone, South Suri woreda, a person died.

በኣሪ ዞን ደቡብ ኣሪ ወረዳ ባጋጠመ የመሬት መንሸራተት አደጋ የሰዉ ህይወት አለፈ ሐምሌ 14/2017 ዓ.ም በኣሪ ዞን ደቡብ ኣሪ ወረዳ ኮመር ቀበሌ ባጋጠመው የመሬት መንሸራተት አደጋ የአምስት ሰዎች ህይወት ማለፉ ተገልጿል። በወረዳው በቀን 13/11/2017ዓ.ም ከቀኑ 10:00 ሰዓት አከባቢ በጣለዉ ከባድ ዝናብ ምክንያት ከምሽቱ 2:30 ላይ የመሬት መንሸራተት አደጋው እንዳጋጠመ ታዉቋል። በወረዳዉ ኮመር ቀበሌ በተከሰተዉ...
በኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ዶክተር መሳይ ሃይሉ የተመራ ልዑክ አርባምንጭ ከተማ ገባ።

በኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ዶክተር መሳይ ሃይሉ የተመራ ልዑክ አርባምንጭ ከተማ ገባ።

በኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ዶክተር መሳይ ሃይሉ የተመራ ልዑክ አርባምንጭ ከተማ ገባ። ‎ በኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ዶክተር መሳይ ሃይሉ የተመራ ልዑክ አርባምንጭ ከተማ ገብቷል። ‎ልዕኩ አርባምንጭ አለም አቀፍ አየር ማረፊያ ሲደርስ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ ኃላፊ አቶ እንዳሻው ሽብሩ፣ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር አቶ...