by SERPHI_admin | Jun 26, 2025 | News
የለዉጡ መንግስት የጤናው ዘርፍ ስብራትን ለመጠገን አዲስ የጤና ኤክስቴንሽን ፍኖተ ካርታ አዘጋጅቶ ወደ ስራ አስገብቷል – ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የጤና ኤክስቴንሽን ፕሮግራም ፍኖተ ካርታ አፈፃፀም ላይ የአመራርና የጤና ኤክስቴንሽን ባለሙያዎች ንቅናቄ የማጠቃለያ መድረክ በአርባምንጭ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል። የንቅናቄ መድረኩ “የጤና ኤክቴንሽን ፕሮግራም ለሁሉ አቀፍ የጤና...
by SERPHI_admin | Jun 18, 2025 | News
በቀጣይ 90 ቀናት በጤናው ዘርፍ በሁሉም ተግባራት ስኬት ለማስመዝገብ እንደሚሠራ የክልሉ ጤና ቢሮ ገለፀ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ ማኔጅመንት የ90 ቀን ዕቅድ አፈፃፀም እና ቀጣይ በሚተገበረው ዘጠና ዕቅድ ላይ ግምገማና ውይይት አድርጓል። የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ ኃላፊ አቶ እንዳሻው ሽብሩ በአፈፃፀም ግምገማና ዕቅድ ውይይት መድረኩ ላይ እንደገለፁት ባለፈው ዘጠና ዕቅድ አፈፃፀም ስኬት መመዝገቡን አንስተው...
by SERPHI_admin | Jun 16, 2025 | News
አንድ ጤና ዙሪያ ስልጠና መሰጠቱን ኢንስቲትዩቱ ገለፀ በተለያየ መንገድ በዜጎች ጤና ላይ ጉዳት የሚያስከትሉ ተላላፊ በሽታዎችን ባለድርሻ አካላት በመቀናጀት በተከታታይነት መከላከል እንደሚጠበቅባቸው የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት አሳስቧል። ኢንስቲትዩቱ አንድ ጤና ከሚመለከታቸው ተቋማት የተውጣጡ አካላት በተገኙበት ከአንድ ጤና ጋር በተያያዘ በጂንካ ከተማ ምክክር አድርጓል። በመድረኩ ከእንስሳት ወደ ሰው...
by SERPHI_admin | Jun 16, 2025 | News
የክልሉ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የ23ኛ ሳምንት፣ የሕብረተሰብ ጤና ድንገተኛ አደጋዎች ማስተባበሪያ ማዕከል(EOC) ውይይት መካሄዱ ተገለፀ ፡፡_____________________________________________ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ከጤና ቢሮ ጋር በመቀናጀት የ23ኛ/2025 ሳምንት፣ የሕብረተሰብ ጤና ድንገተኛ አደጋዎች ማስተባበሪያ ማዕከል ውይይት ማካሄዱን አስታውቋል ። በውይይት...
by SERPHI_admin | Jun 15, 2025 | News
የህብረተሰብ ጤና ድንገተኛ አደጋዎችን መረጃ በፍጥነትና በተደራጀ መልኩ ለመሰብሰብና ለመተንተን የሚያስችል የዲጂታል ስርዓት ለመዘርጋት እየተሰራ ይገኛል የ4ኛ ዙር የሕብረተሰብ ጤና ድንገተኛ አደጋዎች መረጃ አያያዝ ሥርዓትን ለማዘመን በዘርፉ ለሚሰሩ ባለሙያዎች የPHEM-DHIS2 ስልጠና በአርባምንጭ ከተማ እየተሰጠ ይገኛል፡፡ የህብረተሰባችንን ጤና ለመጠበቅና ለማሻሻል በሚደረገው ጥረት፣ የመረጃ አያያዝ ስርዓታችንን ማዘመን...
by SERPHI_admin | May 31, 2025 | News
In South Ethiopia region second round integrated polio vaccination campaign 2nd day performance evaluation was held online. During the evaluation, the progress of the vaccination campaign, the implementation of the activities that are being implemented in conjunction...