News and Events
M pox
M pox #MPox update
M pox
ኤም ፖክስ #Mpox M pox #Mpox
In South Ethiopia region second round integrated polio vaccination campaign 2nd day performance evaluation was held online
In South Ethiopia region second round integrated polio vaccination campaign 2nd day performance evaluation was held online. During the evaluation, the progress of the vaccination campaign, the implementation of the activities that are being implemented in conjunction...
In the second round of polio vaccination campaign in southern Ethiopia region the first day of implementation has been reviewed online.
In the second round of polio vaccination campaign in southern Ethiopia region the first day of implementation has been reviewed online. The situation of the vaccination launching program held at each level, the supply and distribution of vaccines, the situation of...
የሁለተኛ ዙር የተቀናጀ ክልላዊ የፖሊዮ ክትባት ዘመቻ ማስጀመሪያ መርሃ-ግብር ተካሄደ
የሁለተኛ ዙር የተቀናጀ ክልላዊ የፖሊዮ ክትባት ዘመቻ ማስጀመሪያ መርሃ-ግብር ተካሄደ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ የሁለተኛ ዙር የተቀናጀ ክልላዊ የፖሊዮ ክትባት ዘመቻ ማስጀመሪያ መርሃ-ግብር በደቡብ ኦሞ ዞን በማሌ ወረዳ በኮይቤ ማዕከል በይፋ ተጀምሯል። የማሌ ወረዳ ዋና አስተዳደሪ አቶ አልጋጋ ባልንሴ በስፍራዉ በመገኘት ለእንግዶች የእንኳን ደህና መጣችሁ መልዕክት በማስተላለፊ የፖሊዮ ዘመቻ በሀገራችን...
“የጤና ባለሙያዎች ለኢትዮጵያ ብልፅግና አርበኞች ናቸው ” ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ
"የጤና ባለሙያዎች ለኢትዮጵያ ብልፅግና አርበኞች ናቸው " ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ በክልሉ ከሚገኙ የጤና ተቋማት ከተውጣጡ የጤና ባለሞያዎችና አመራሮች ጋር "የጤናው ዘርፍ አርበኝነት ለሀገር ዕድገት!" በሚል መሪ ሃሳብ በወላይታ ሶዶ ከተማ በመወያየት ላይ ይገኛሉ፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ በመድረኩ እንደገለፁት የክልሉ መንግስት ከክልሉ ምስረታ ማግስት ጀምሮ ክልሉን የሰላም፤ የመቻቻልና...
የጤና ባለሞያዎችና አመራሮች ጋር “የጤናው ዘርፍ አርበኝነት ለሀገር ዕድገት!” በሚል መሪ ሃሳብ በወላይታ ሶዶ ከተማ በመወያየት ላይ ይገኛሉ፡፡
ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ ከጤና ተቋማት አመራሮችና ባለሞያዎች ጋር በመወያየት ላይ ይገኛሉ ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ በክልሉ ከሚገኙ የጤና ተቋማት ከተውጣጡ የጤና ባለሞያዎችና አመራሮች ጋር "የጤናው ዘርፍ አርበኝነት ለሀገር ዕድገት!" በሚል መሪ ሃሳብ በወላይታ ሶዶ ከተማ በመወያየት ላይ ይገኛሉ፡፡ ክልሉ በማህበራዊ ልማት ዘርፍ ልዩ ትኩረት ከሰጣቸው ዘርፎች ጤና ዋነኛው ሲሆን፤ በዘርፉ ለጤና አገልግሎት ጥራትና...
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ከጤና ቢሮ ጋር በመተባበር 20ኛ ሳምንት የሕብረተሰብ ጤና ድንገተኛ አደጋ ማስተባበሪያ ማዕከል ማካሄዱን አስታውቋል ።
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ከጤና ቢሮ ጋር በመተባበር 20ኛ ሳምንት የሕብረተሰብ ጤና ድንገተኛ አደጋ ማስተባበሪያ ማዕከል ማካሄዱን አስታውቋል ። በዉይይት መድረኩ በአጽንኦት የተገመገሙትን ስንመለከት ፤ በሳምንቱ ዉስጥ ቅኝትና አሰሳ የሚደረግባቸው የበሽታዎች ሪፖርት፤ የእናቶችና የጨቅላ ህጻናት ሞት ሪፖርትና የምላሽ ተግባራት ፤ የአባሰንጋ በሽታ ቅኝትና የምላሽ ሥራዎች ፤ የዥንጀሮ ፈንጣጣ በሽታ...
የክልሉ መንግስት በ20 ሚሊዮን ብር ወጪ ባለፉት 9 ወራት 18 የጤና ተቋማት የሶላር ተጠቃሚ እንዲሆኑ ማድረጉ ተገለፀ
የክልሉ መንግስት በ20 ሚሊዮን ብር ወጪ ባለፉት 9 ወራት 18 የጤና ተቋማት የሶላር ተጠቃሚ እንዲሆኑ ማድረጉ ተገለፀ ከ2 ሚሊዮን በላይ የህብረተሰብ ክፍሎች የወባ በሽታ ምርመራ እንደተደረገላቸውም የክልሉ ጤና ቢሮ ገልጿል። የክልሉ ጤና ቢሮ ኃላፊ አቶ እንዳሻው ሽብሩ በተያዘው በጀት ዓመት በክልሉ የወባ በሽታ ወረርሽኝ መከሰቱ ለጤናው ሴክተር አገልግሎት አሰጣጥ ተግዳሮት እንደሆነ አስታውሰዋል። በክልሉ ባለፉት 9 ወራት...
የለውጡ መንግስት ያጋጠሙትን ፈተናዎቸ ተቋቁሞ ላስመዘገበው ስኬት የጤና ባለሙያው አስተዋጽኦ ከፍተኛ እንደነበር አቶ ሐኪሜ አየለ ተናገሩ
የለውጡ መንግስት ያጋጠሙትን ፈተናዎቸ ተቋቁሞ ላስመዘገበው ስኬት የጤና ባለሙያው አስተዋጽኦ ከፍተኛ እንደነበር አቶ ሐኪሜ አየለ ተናገሩ በጋሞ ዞን ''የጤናው ዘርፍ አርበኝነት ለሀገር ዕድገት!!'' በሚል መሪ ቃል በአርባምንጭ ከተማ የሚካሄደው ጤና ባለሙያዎች የውይይት መድረክ በመግባባት ተጠናቋል። በመድረኩ የተገኙት የጋሞ ዞን ብልጽግና ፓርቲ ቅ/ቤት ኃላፊና ዋና የመንግስት ተጠሪ አቶ ሐኪሜ አየለ የለውጡ መንግስት...
About SERPHI
South Ethiopia Region Public Health Institute(SERPHI) is established by the council of South Ethiopia Regional State under Decree as of 27/2016. The institute is accountable for the regional health bureau.
serephiinfo@serphi.com







