by SERPHI_admin | Oct 20, 2025 | News
ወቅቱ የወባ በሽታ የሚጨመወርበት በመሆኑ የሕብረተሰቡን ተሳትፎ ና ባለቤትነት በማረጋገጥ ስርጭት ለመግታት የተጀመረዉ ሁሉ አቀፍ ጥረት ተጠናክሮ መቀጠል አለበት —አቶ አጉኔ አሾሌ የክልሉ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት 41ኛ ሳሚንት የሕብረተሰብ ጤና ድንገተኛ አደጋዎች ቅኝት እና አሰሳ(PHEM) ተግባራትን በአደጋዎች ማስተባበሪያ ማዕከል(EOC) እና 6ኛ ቀን የያዘዉን integrated Accelerated min...
by SERPHI_admin | Oct 10, 2025 | News
የተቀናጀ ፖሊዮ ክትባት ዘመቻ በጌዴኦ ዞን በይፋ ተጀመረ በዞኑ ከ258 ሽህ በላይ ህጻናት የሚከተቡበት 3ኛ ዙር የተቀናጀ ፖሊዮ ክትባት ዘመቻ በጌዴኦ ዞን በይፋ ተጀምሯል። በዞን ሁሉም መዋቀር ተግባራዊ በሚደረገው 3ኛ ዙር የልጅነት ልምሻ (ፖሊዮ) ክትባት በዞኑ 258 ሽህ 568 በላይ ዕድሜያቸው ከአምስት ዓመት በታች የሆኑ ህጻናት እንደሚከተቡ የጌዴኦ ዞን ጤና መምሪያ ገልጿል። መምሪያዉ ዞን አቀፍ የፖሊዮ...
by SERPHI_admin | Aug 12, 2025 | News
ለተመጣጠነ ምግብ ችግር ይበልጥ ተጋላጭ የሆኑ አከባቢዎችን በመለየት ችግሩን በዘላቂነት ለመፍታት በቅንጅት እየተሰራ መሆኑ ተገለፀ የ31ኛ ሳምንት የሕብረተሰብ ጤና ድንገተኛ አደጋ ማስተባበሪያ ማዕከል ውይይት መካሄዱን የክልሉ ህብረተሰብ ጤና ኢንሲትቲዩት አስታወቀ። የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ ም/ኃላፊና የፕሮግራሞች ዘርፍ ኃላፍ አቶ መና መኩሪያ ባስተላለፉት መልዕክት በክልሉ ለተመጣጠነ ምግብ ችግር ይበልጥ ተጋላጭ...
by SERPHI_admin | Aug 7, 2025 | News
የሕብረተሰብ ጤና ድንገተኛ አደጋዎችን መረጃ በፍጥነትና በተደራጀ መልኩ ለመሰብሰብና ለመተንተን የሚያስችል የዲጂታል ስርዓት በሁሉም ጤና ተቋማት ለመዘርጋት ከፍተኛ ትኩረት ተሰጥቶ እየተሰራ ነው—- አቶ አጉኔ አሾሌ የክልሉ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የህብረተሰብ ጤና ድንገተኛ አደጋዎችን መረጃ ዲጂታላይዜሽን (PHEH-DHIS-2) ስልጠና በአርባ ምንጭ ከተማ ከተለያዩ ጤና ተቋማት ለተወጣጡ ባለሙያዎች በመስጠት ላይ...
by SERPHI_admin | Jul 26, 2025 | News
በወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ኮምፕሪሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ላይ የእሳት አደጋ ተከሰተ ******************************* የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ኮምፕሪሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ላይ ድንገተኛ የእሳት አደጋ ተከስቷል። የአደጋው መንስኤ ባይታወቅም የአካባቢው ማሕበረሰብ ከከተማው እሳት አደጋ መከላከያ እና ፀጥታ አካላት ጋር በመሆን እሳቱን ለመቆጣጠር እየተረባረበ ነው። ሆስፒታሉ አንጋፋ እና ከወላይታ...
by SERPHI_admin | Jul 21, 2025 | News
በኣሪ ዞን ደቡብ ኣሪ ወረዳ ባጋጠመ የመሬት መንሸራተት አደጋ የሰዉ ህይወት አለፈ ሐምሌ 14/2017 ዓ.ም በኣሪ ዞን ደቡብ ኣሪ ወረዳ ኮመር ቀበሌ ባጋጠመው የመሬት መንሸራተት አደጋ የአምስት ሰዎች ህይወት ማለፉ ተገልጿል። በወረዳው በቀን 13/11/2017ዓ.ም ከቀኑ 10:00 ሰዓት አከባቢ በጣለዉ ከባድ ዝናብ ምክንያት ከምሽቱ 2:30 ላይ የመሬት መንሸራተት አደጋው እንዳጋጠመ ታዉቋል። በወረዳዉ ኮመር ቀበሌ በተከሰተዉ...