by SERPHI_admin | May 22, 2025 | News
በደቡብ ኦሞ ዞን የጤና ባለሙያዎች ውይይት ተጀመረ የውይይት መድረኩ “የጤናው ዘርፍ አርበኝነት ለአገር አንድነት” በሚል መሪ ቃል የጤና ባለሙያዎችና ሠራተኞች በተገኙበት በደቡብ ኦሞ ዞን ዲመካ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል። የደቡብ ኦሞ ዞን ጤና መምሪያ ኃላፊ አቶ ታምራት አሰፋ የእለቱን ፕሮግራም አስመልክቶ የእንኳን ደህና መጣችሁ መልክታቸውን አስተላልፈዋል። የደቡብ ኦሞ ዞን የመንግስት ዋና ተጠሪ እና...
by SERPHI_admin | Apr 9, 2025 | News
ወቅታዊ የአየር ንብረት ለዉጥ መረጃዎችን ለዉሳኔ መጠቀም ተፈጥሯዊ እና በወረርሽኝ መልክ ሊከሰቱ የሚችሉ የሕብረተሰብ ጤና ድንገተኛ አደጋዎችን ለመለየት፣ ለማንቃት እና ለመቅረፍ የሚረዳ መሆኑ ተገለፀ፡፡ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ከጤና ቢሮ ጋር በመተባበር 13ኛ ሳምንት የሕብረተሰብ ጤና ድንገተኛ አደጋ ማስተባበሪያ ማዕከል ግምገማ ማካሄዱን አስታዉቋል፡፡ በዉይይት መድረኩ በትኩረት...