የአጋር ድርጅቶች ድጋፍና ቅንጅታዊ  አሰራ ለጤና ሥርዓት ግንባታ ወሳኝ መሆኑን የክልሉ ጤና ቢሮ አስታወቀ፡፡

የአጋር ድርጅቶች ድጋፍና ቅንጅታዊ አሰራ ለጤና ሥርዓት ግንባታ ወሳኝ መሆኑን የክልሉ ጤና ቢሮ አስታወቀ፡፡

የአጋር ድርጅቶች ድጋፍና ቅንጅታዊ አሰራ ለጤና ሥርዓት ግንባታ ወሳኝ መሆኑን የክልሉ ጤና ቢሮ አስታወቀ፡፡ የክልሉ ጤና ቢሮና ህብረተሰብ ጤና ኢንስትቲዩት ከተለያዩ አጋር ድርጅቶች ጋር በመቀናጀት ድህረ ማርበርግ ቫይረስ በሽታ ቅኝት ሥራዎችን ተመለክተዋል፡፡ በመድረኩ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ህብረተሰብ ጤና ኢንስትቲዩት ዋና ዳይሬክተር አቶ አጉኔ አሾሌ እንዳስታወቁት ክልሉ በተቀናጀ ሁኔታ ወረርሽኙን መቆጣጠር መቻላቸውን...
ወቅቱ የወባ በሽታ የሚጨመወርበት በመሆኑ የሕብረተሰቡን ተሳትፎ ና ባለቤትነት በማረጋገጥ ስርጭት ለመግታት የተጀመረዉ ሁሉ አቀፍ ጥረት ተጠናክሮ መቀጠል እንዳለበት ተገለጸ

ወቅቱ የወባ በሽታ የሚጨመወርበት በመሆኑ የሕብረተሰቡን ተሳትፎ ና ባለቤትነት በማረጋገጥ ስርጭት ለመግታት የተጀመረዉ ሁሉ አቀፍ ጥረት ተጠናክሮ መቀጠል እንዳለበት ተገለጸ

ወቅቱ የወባ በሽታ የሚጨመወርበት በመሆኑ የሕብረተሰቡን ተሳትፎ ና ባለቤትነት በማረጋገጥ ስርጭት ለመግታት የተጀመረዉ ሁሉ አቀፍ ጥረት ተጠናክሮ መቀጠል አለበት —አቶ አጉኔ አሾሌ የክልሉ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት 41ኛ ሳሚንት የሕብረተሰብ ጤና ድንገተኛ አደጋዎች ቅኝት እና አሰሳ(PHEM) ተግባራትን በአደጋዎች ማስተባበሪያ ማዕከል(EOC) እና 6ኛ ቀን የያዘዉን integrated Accelerated min...
የተቀናጀ ፖሊዮ ክትባት ዘመቻ በጌዴኦ ዞን በይፋ ተጀመረ

የተቀናጀ ፖሊዮ ክትባት ዘመቻ በጌዴኦ ዞን በይፋ ተጀመረ

የተቀናጀ ፖሊዮ ክትባት ዘመቻ በጌዴኦ ዞን በይፋ ተጀመረ ‎ ‎በዞኑ ከ258 ሽህ በላይ ህጻናት የሚከተቡበት 3ኛ ዙር የተቀናጀ ፖሊዮ ክትባት ዘመቻ በጌዴኦ ዞን በይፋ ተጀምሯል። ‎ ‎በዞን ሁሉም መዋቀር ተግባራዊ በሚደረገው 3ኛ ዙር የልጅነት ልምሻ (ፖሊዮ) ክትባት በዞኑ 258 ሽህ 568 በላይ ዕድሜያቸው ከአምስት ዓመት በታች የሆኑ ህጻናት እንደሚከተቡ የጌዴኦ ዞን ጤና መምሪያ ገልጿል። ‎ ‎መምሪያዉ ዞን አቀፍ የፖሊዮ...

አቶ አጉኔ አሾሌ በክልሉ ጌዴኦ ዞንና ዲላ ሪጅዮ ፖሊስ ከመስከረም 30 እስከ ጥቅምት 03/2018 ዓ/ም ለተከታታይ 04 ቀናት የሚሰጠውን የሶስተኛ ዙር የተቀናጅ የፖሊዮ ክትባት ዘመቻ አስመልከቶ መግለጫ ሰጥቷል

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጌዴኦ ዞንና ዲላ ሪጅዮ ፖሊስ ከ258 ሺህ በላይ ዕድሜያቸው ከ5 አመት በታች ለሆኑ ህጻናት ሶስተኛ ዙር የፖሊዮ ክትባት ይሰጣል—— አቶ አጉኔ አሾሌ በክልሉ ጌዴኦ ዞንና ዲላ ሪጅዮ ፖሊስ ከመስከረም 30 እስከ ጥቅምት 03/2018 ዓ/ም ለተከታታይ 04 ቀናት የሚሰጠውን የሶስተኛ ዙር የተቀናጅ የፖሊዮ ክትባት ዘመቻ አስመልከቶ መግለጫ ሰጥቷል:: የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ...