የሁለተኛ ዙር የተቀናጀ ክልላዊ የፖሊዮ ክትባት ዘመቻ ማስጀመሪያ መርሃ-ግብር ተካሄደ

የሁለተኛ ዙር የተቀናጀ ክልላዊ የፖሊዮ ክትባት ዘመቻ ማስጀመሪያ መርሃ-ግብር ተካሄደ

የሁለተኛ ዙር የተቀናጀ ክልላዊ የፖሊዮ ክትባት ዘመቻ ማስጀመሪያ መርሃ-ግብር ተካሄደ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልላዊ መንግስት ጤና ቢሮ የሁለተኛ ዙር የተቀናጀ ክልላዊ የፖሊዮ ክትባት ዘመቻ ማስጀመሪያ መርሃ-ግብር በደቡብ ኦሞ ዞን በማሌ ወረዳ በኮይቤ ማዕከል በይፋ ተጀምሯል። የማሌ ወረዳ ዋና አስተዳደሪ አቶ አልጋጋ ባልንሴ በስፍራዉ በመገኘት ለእንግዶች የእንኳን ደህና መጣችሁ መልዕክት በማስተላለፊ የፖሊዮ ዘመቻ በሀገራችን...

“የጤና ባለሙያዎች ለኢትዮጵያ ብልፅግና አርበኞች ናቸው ” ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ

“የጤና ባለሙያዎች ለኢትዮጵያ ብልፅግና አርበኞች ናቸው ” ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ በክልሉ ከሚገኙ የጤና ተቋማት ከተውጣጡ የጤና ባለሞያዎችና አመራሮች ጋር “የጤናው ዘርፍ አርበኝነት ለሀገር ዕድገት!” በሚል መሪ ሃሳብ በወላይታ ሶዶ ከተማ በመወያየት ላይ ይገኛሉ፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ በመድረኩ እንደገለፁት የክልሉ መንግስት ከክልሉ ምስረታ ማግስት...
የጤና ባለሞያዎችና አመራሮች ጋር “የጤናው ዘርፍ አርበኝነት ለሀገር ዕድገት!” በሚል መሪ ሃሳብ በወላይታ ሶዶ ከተማ በመወያየት ላይ ይገኛሉ፡፡

የጤና ባለሞያዎችና አመራሮች ጋር “የጤናው ዘርፍ አርበኝነት ለሀገር ዕድገት!” በሚል መሪ ሃሳብ በወላይታ ሶዶ ከተማ በመወያየት ላይ ይገኛሉ፡፡

ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ ከጤና ተቋማት አመራሮችና ባለሞያዎች ጋር በመወያየት ላይ ይገኛሉ ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ በክልሉ ከሚገኙ የጤና ተቋማት ከተውጣጡ የጤና ባለሞያዎችና አመራሮች ጋር “የጤናው ዘርፍ አርበኝነት ለሀገር ዕድገት!” በሚል መሪ ሃሳብ በወላይታ ሶዶ ከተማ በመወያየት ላይ ይገኛሉ፡፡ ክልሉ በማህበራዊ ልማት ዘርፍ ልዩ ትኩረት ከሰጣቸው ዘርፎች ጤና ዋነኛው ሲሆን፤ በዘርፉ ለጤና...
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ከጤና ቢሮ ጋር በመተባበር 20ኛ ሳምንት የሕብረተሰብ ጤና ድንገተኛ አደጋ ማስተባበሪያ ማዕከል ማካሄዱን አስታውቋል ።

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ከጤና ቢሮ ጋር በመተባበር 20ኛ ሳምንት የሕብረተሰብ ጤና ድንገተኛ አደጋ ማስተባበሪያ ማዕከል ማካሄዱን አስታውቋል ።

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ከጤና ቢሮ ጋር በመተባበር 20ኛ ሳምንት የሕብረተሰብ ጤና ድንገተኛ አደጋ ማስተባበሪያ ማዕከል ማካሄዱን አስታውቋል ። በዉይይት መድረኩ በአጽንኦት የተገመገሙትን ስንመለከት ፤ በሳምንቱ ዉስጥ ቅኝትና አሰሳ የሚደረግባቸው የበሽታዎች ሪፖርት፤ የእናቶችና የጨቅላ ህጻናት ሞት ሪፖርትና የምላሽ ተግባራት ፤ የአባሰንጋ በሽታ ቅኝትና የምላሽ ሥራዎች ፤ የዥንጀሮ ፈንጣጣ በሽታ...
የክልሉ መንግስት በ20 ሚሊዮን ብር ወጪ ባለፉት 9 ወራት 18 የጤና ተቋማት የሶላር ተጠቃሚ እንዲሆኑ ማድረጉ ተገለፀ

የክልሉ መንግስት በ20 ሚሊዮን ብር ወጪ ባለፉት 9 ወራት 18 የጤና ተቋማት የሶላር ተጠቃሚ እንዲሆኑ ማድረጉ ተገለፀ

የክልሉ መንግስት በ20 ሚሊዮን ብር ወጪ ባለፉት 9 ወራት 18 የጤና ተቋማት የሶላር ተጠቃሚ እንዲሆኑ ማድረጉ ተገለፀ ከ2 ሚሊዮን በላይ የህብረተሰብ ክፍሎች የወባ በሽታ ምርመራ እንደተደረገላቸውም የክልሉ ጤና ቢሮ ገልጿል። የክልሉ ጤና ቢሮ ኃላፊ አቶ እንዳሻው ሽብሩ በተያዘው በጀት ዓመት በክልሉ የወባ በሽታ ወረርሽኝ መከሰቱ ለጤናው ሴክተር አገልግሎት አሰጣጥ ተግዳሮት እንደሆነ አስታውሰዋል። በክልሉ ባለፉት 9 ወራት...
የለውጡ መንግስት ያጋጠሙትን ፈተናዎቸ ተቋቁሞ ላስመዘገበው ስኬት የጤና ባለሙያው አስተዋጽኦ ከፍተኛ እንደነበር አቶ ሐኪሜ አየለ ተናገሩ

የለውጡ መንግስት ያጋጠሙትን ፈተናዎቸ ተቋቁሞ ላስመዘገበው ስኬት የጤና ባለሙያው አስተዋጽኦ ከፍተኛ እንደነበር አቶ ሐኪሜ አየለ ተናገሩ

የለውጡ መንግስት ያጋጠሙትን ፈተናዎቸ ተቋቁሞ ላስመዘገበው ስኬት የጤና ባለሙያው አስተዋጽኦ ከፍተኛ እንደነበር አቶ ሐኪሜ አየለ ተናገሩ በጋሞ ዞን ”የጤናው ዘርፍ አርበኝነት ለሀገር ዕድገት!!” በሚል መሪ ቃል በአርባምንጭ ከተማ የሚካሄደው ጤና ባለሙያዎች የውይይት መድረክ በመግባባት ተጠናቋል። በመድረኩ የተገኙት የጋሞ ዞን ብልጽግና ፓርቲ ቅ/ቤት ኃላፊና ዋና የመንግስት ተጠሪ አቶ ሐኪሜ አየለ የለውጡ...