Dashboard

Your content goes here. Edit or remove this text inline or in the module Content settings. You can also style every aspect of this content in the module Design settings and even apply custom CSS to this text in the module Advanced settings.  ...

Training on PHEM DHIS2

የመረጃ አያያዝ ስርዓትን ለማዘመን እና ወቅታዊ መረጃዎችን ለዉሳነ ለመጠቀም የህብረተሰብ ጤና መረጃ ዲጂታላይዝ ማድረግ አስፈላጊ መሆኑ ተገለፀ::   የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ከኢትጵያ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ጋር በመተባበር የሕብረተሰብ ጤና መረጃ አያያዝ ሥርዓትን ለማዘመን ለPHEM ባለሙያዎች የPHEM-DHIS2 ስልጠና በአርባምንጭ ከተማ እየሰጠ ይገኛል፡፡ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል...

Climate Change

ወቅታዊ የአየር ንብረት ለዉጥ መረጃዎችን ለዉሳኔ መጠቀም ተፈጥሯዊ እና በወረርሽኝ መልክ ሊከሰቱ የሚችሉ የሕብረተሰብ ጤና ድንገተኛ አደጋዎችን ለመለየት፣ ለማንቃት እና ለመቅረፍ የሚረዳ መሆኑ ተገለፀ፡፡   የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ከጤና ቢሮ ጋር በመተባበር 13ኛ ሳምንት የሕብረተሰብ ጤና ድንገተኛ አደጋ ማስተባበሪያ ማዕከል ግምገማ ማካሄዱን አስታዉቋል፡፡ በዉይይት መድረኩ በትኩረት...

የመረጃ አያያዝ ስርዓትን ለማዘመን እና ወቅታዊ መረጃዎችን ለዉሳነ ለመጠቀም የህብረተሰብ ጤና መረጃ ዲጂታላይዝ ማድረግ አስፈላጊ መሆኑ ተገለፀ

የመረጃ አያያዝ ስርዓትን ለማዘመን እና ወቅታዊ መረጃዎችን ለዉሳነ ለመጠቀም የህብረተሰብ ጤና መረጃ ዲጂታላይዝ ማድረግ አስፈላጊ መሆኑ ተገለፀ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ከኢትጵያ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ጋር በመተባበር የሕብረተሰብ ጤና መረጃ አያያዝ ሥርዓትን ለማዘመን ለPHEM ባለሙያዎች የPHEM-DHIS2 ስልጠና በአርባምንጭ ከተማ እየሰጠ ይገኛል፡፡ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ሕብረተሰብ ጤና...