by SERPHI_admin | Sep 11, 2025 | Events
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር አቶ አጉኔ አሾሌ አዲሱን 2018 ዓ/ም አስመልክተው የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ። ዋና ዳይሬከተሩ በመልዕክታቸው ለመላው ለክልላችን እድሁም ለሀገራችን ህዝቦች አዲሱ 2018 ዓመት የሰላም፣ የደስታ እና የጤና እንዲሆን ተመኝተዋል ። ኢንስትቲዩቱ የህብረተሰቡን ጤና ለማሻሻል በሳይንሳዊ መረጃ ላይ በተመሰረተ ውሳኔ አሰጣጥ፣ በቴክኖሎጅ ሽግግር፣...
by SERPHI_admin | Jul 31, 2025 | Events
“በመትከል ማንሰራራት” በሚል መሪ ቃል የአንድ ጀንበር አረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር ተካሂዷል የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ:የክልሉ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስትቲዩት አመራሮችና ሠራተኞች “በመትከል ማንሰራራት” በሚል መሪ ቃል የ700 ሚሊዮን አረንጓዴ አሻራ መርሃግብር ላይ ተሳትፏል በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የአንድ ጀንበር አረንጓዴ አሻራ የማስጀመሪያ ፕሮግራም በጂንካ ከተማ አልጋ...
by SERPHI_admin | Jul 21, 2025 | Events
በኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ዶክተር መሳይ ሃይሉ የተመራ ልዑክ አርባምንጭ ከተማ ገባ። በኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ዶክተር መሳይ ሃይሉ የተመራ ልዑክ አርባምንጭ ከተማ ገብቷል። ልዕኩ አርባምንጭ አለም አቀፍ አየር ማረፊያ ሲደርስ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ ኃላፊ አቶ እንዳሻው ሽብሩ፣ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር አቶ...
by SERPHI_admin | Jul 20, 2025 | Events
በኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ምክትል ዋና ዳይሬክተር ዶክተር መልካሙ አባቴ የተመራ ልዑክ አርባምንጭ ከተማ ገባ። የኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ምክትል ዋና ዳይሬክተር ዶክተር መልካሙ አብቴ የተመራ ልዑክ አርባምንጭ ከተማ ገብቷል። ልዕኩ አርባምንጭ አለም አቀፍ አየር ማረፊያ ስደርስ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ ኃላፊ አቶ እንዳሻው ሽብሩ፣ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ዋና...
by SERPHI_admin | Jun 25, 2025 | Events
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ በጤና ኤክስቴንሽን ፕሮግራም ፍኖተ ካርታ አፈፃፀም ላይ ያተኮረ የአመራር እና የጤና ኤክስቴንሽን ባለሙያዎች ንቅናቄ መድረክ በአርባምንጭ ከተማ እያካሄደ ነው ከክልሉ ከሁሉም ዞኖች የተወጣጡ ከ1 ሺህ 500 በላይ የሚሆኑ የጤና ኤክስቴንሽን ባለሙያዎች የተሳተፉበት የጤና ኤክስቴንሽን ፕሮግራም ፍኖተ ካርታ አፈፃፀም ላይ ያተኮረ ንቅናቄ መድረክ በአርባምንጭ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል። የንቅናቄውን...
by SERPHI_admin | May 28, 2025 | Alert, Events
“የጤና ባለሙያዎች ለኢትዮጵያ ብልፅግና አርበኞች ናቸው ” ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ በክልሉ ከሚገኙ የጤና ተቋማት ከተውጣጡ የጤና ባለሞያዎችና አመራሮች ጋር “የጤናው ዘርፍ አርበኝነት ለሀገር ዕድገት!” በሚል መሪ ሃሳብ በወላይታ ሶዶ ከተማ በመወያየት ላይ ይገኛሉ፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ በመድረኩ እንደገለፁት የክልሉ መንግስት ከክልሉ ምስረታ ማግስት...