the Health Bureau announced that it has conducted the 19th week of Public Health Emergency Management Center.

the Health Bureau announced that it has conducted the 19th week of Public Health Emergency Management Center.

የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ከጤና ቢሮ ጋር በመተባበር 19ኛ ሳምንት የሕብረተሰብ ጤና ድንገተኛ አደጋ ማስተባበሪያ ማዕከል ግምገማ ማካሄዱን አስታዉቋል፡፡ በዉይይት መድረኩ በትኩረት ከተገምገሙ ነጥቦች ሲንመለከት የወባ መከላከልና የቁጥጥር ተግባራት፤ የስርዓተ-ምግብ እጥረት ልየታና ህክምና ፣የተቀናጀ የኩፍኝ ክትባት ዘመቻ ያለበት ደረጃ፣ የእናቶችና ጨቅላ ህጻናት ሞት ቅኝት እና ሌሎች በዝርዝር...
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በሁሉም አካባቢዎች በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ የጤና ባለሙያዎች መድረክ እየተካሄደ ነው

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በሁሉም አካባቢዎች በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ የጤና ባለሙያዎች መድረክ እየተካሄደ ነው

በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በሁሉም አካባቢዎች በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ የጤና ባለሙያዎች መድረክ እየተካሄደ ነው በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በሁሉም ወረዳዎችና ከተማ አስተዳደሮች በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ያተኮረ መድረክ እየተካሄደ መሆኑን የክልሉ ጤና ቢሮ ገልጿል፡፡ በክልሉ አጠቃላይ ከ17000 በላይ የጤና ባለሙያዎች እንድሚገኙ የገለጸው ቢሮው በሃገራዊ ወቅታዊ ጉዳይ ላይና በጤናው ሴክተር ስኬቶች፣ተግዳሮቶችና መፍትሄዎች ላይ...

Climate Change

ወቅታዊ የአየር ንብረት ለዉጥ መረጃዎችን ለዉሳኔ መጠቀም ተፈጥሯዊ እና በወረርሽኝ መልክ ሊከሰቱ የሚችሉ የሕብረተሰብ ጤና ድንገተኛ አደጋዎችን ለመለየት፣ ለማንቃት እና ለመቅረፍ የሚረዳ መሆኑ ተገለፀ፡፡   የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ከጤና ቢሮ ጋር በመተባበር 13ኛ ሳምንት የሕብረተሰብ ጤና ድንገተኛ አደጋ ማስተባበሪያ ማዕከል ግምገማ ማካሄዱን አስታዉቋል፡፡ በዉይይት መድረኩ በትኩረት...