by SERPHI_admin | May 22, 2025 | News
በደቡብ ኦሞ ዞን የጤና ባለሙያዎች ውይይት ተጀመረ የውይይት መድረኩ “የጤናው ዘርፍ አርበኝነት ለአገር አንድነት” በሚል መሪ ቃል የጤና ባለሙያዎችና ሠራተኞች በተገኙበት በደቡብ ኦሞ ዞን ዲመካ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል። የደቡብ ኦሞ ዞን ጤና መምሪያ ኃላፊ አቶ ታምራት አሰፋ የእለቱን ፕሮግራም አስመልክቶ የእንኳን ደህና መጣችሁ መልክታቸውን አስተላልፈዋል። የደቡብ ኦሞ ዞን የመንግስት ዋና ተጠሪ እና...
by SERPHI_admin | May 19, 2025 | Uncategorized
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ከጤና ቢሮ ጋር በመተባበር 19ኛ ሳምንት የሕብረተሰብ ጤና ድንገተኛ አደጋ ማስተባበሪያ ማዕከል ግምገማ ማካሄዱን አስታዉቋል፡፡ በዉይይት መድረኩ በትኩረት ከተገምገሙ ነጥቦች ሲንመለከት የወባ መከላከልና የቁጥጥር ተግባራት፤ የስርዓተ-ምግብ እጥረት ልየታና ህክምና ፣የተቀናጀ የኩፍኝ ክትባት ዘመቻ ያለበት ደረጃ፣ የእናቶችና ጨቅላ ህጻናት ሞት ቅኝት እና ሌሎች በዝርዝር...
by SERPHI_admin | Apr 10, 2025 | Uncategorized
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በሁሉም አካባቢዎች በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ የጤና ባለሙያዎች መድረክ እየተካሄደ ነው በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በሁሉም ወረዳዎችና ከተማ አስተዳደሮች በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ያተኮረ መድረክ እየተካሄደ መሆኑን የክልሉ ጤና ቢሮ ገልጿል፡፡ በክልሉ አጠቃላይ ከ17000 በላይ የጤና ባለሙያዎች እንድሚገኙ የገለጸው ቢሮው በሃገራዊ ወቅታዊ ጉዳይ ላይና በጤናው ሴክተር ስኬቶች፣ተግዳሮቶችና መፍትሄዎች ላይ...
by SERPHI_admin | Apr 9, 2025 | Events
by SERPHI_admin | Apr 9, 2025 | Alert
Flood Alert for the...