by SERPHI_admin | Jul 9, 2025 | Alert
የኤም ፖክስ በሽታ ወቅታዊ ማብራሪያ #Mpox status update Current explanation of m pox disease #Mpox status update lett
by SERPHI_admin | Jul 7, 2025 | News
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ከጤና ቢሮ ጋር በመተባበር 26ኛ ሳምንት የሕብረተሰብ ጤና ድንገተኛ አደጋ ማስተባበሪያ ማዕከል ግምገማ ማካሄዱን አስታውቋል ። በግምገማው በትኩረት ከተነሱ ነጥቦች፤ በዞኖች ደረጃ በየሳምንቱ ግምገማውን ማስቀጠልና ለዉሳኔ መጠቀም ፤የሪፖርት ወቅታዊነትና ሙሉነት ፤ የሥርዓተ-ምግብ እጥረት ሁኔታና ህክምና ፤ የእናቶችና የጨቅላ ህጻናት ሞት ሪፖርትና የምላሽ ተግባራት ፤...
by SERPHI_admin | Jun 26, 2025 | News
It has been stated that in order to prevent and control vaccine-preventable diseases, it is important to make quality and safe vaccines available to all children. The Southern Ethiopian Regional Public Health Institute in collaboration with the World Health...
by SERPHI_admin | Jun 26, 2025 | News
የለዉጡ መንግስት የጤናው ዘርፍ ስብራትን ለመጠገን አዲስ የጤና ኤክስቴንሽን ፍኖተ ካርታ አዘጋጅቶ ወደ ስራ አስገብቷል – ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የጤና ኤክስቴንሽን ፕሮግራም ፍኖተ ካርታ አፈፃፀም ላይ የአመራርና የጤና ኤክስቴንሽን ባለሙያዎች ንቅናቄ የማጠቃለያ መድረክ በአርባምንጭ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል። የንቅናቄ መድረኩ “የጤና ኤክቴንሽን ፕሮግራም ለሁሉ አቀፍ የጤና...
by SERPHI_admin | Jun 25, 2025 | Events
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ በጤና ኤክስቴንሽን ፕሮግራም ፍኖተ ካርታ አፈፃፀም ላይ ያተኮረ የአመራር እና የጤና ኤክስቴንሽን ባለሙያዎች ንቅናቄ መድረክ በአርባምንጭ ከተማ እያካሄደ ነው ከክልሉ ከሁሉም ዞኖች የተወጣጡ ከ1 ሺህ 500 በላይ የሚሆኑ የጤና ኤክስቴንሽን ባለሙያዎች የተሳተፉበት የጤና ኤክስቴንሽን ፕሮግራም ፍኖተ ካርታ አፈፃፀም ላይ ያተኮረ ንቅናቄ መድረክ በአርባምንጭ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል። የንቅናቄውን...