by SERPHI_admin | Jul 26, 2025 | News
በወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ኮምፕሪሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ላይ የእሳት አደጋ ተከሰተ ******************************* የወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ ኮምፕሪሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ላይ ድንገተኛ የእሳት አደጋ ተከስቷል። የአደጋው መንስኤ ባይታወቅም የአካባቢው ማሕበረሰብ ከከተማው እሳት አደጋ መከላከያ እና ፀጥታ አካላት ጋር በመሆን እሳቱን ለመቆጣጠር እየተረባረበ ነው። ሆስፒታሉ አንጋፋ እና ከወላይታ...
by SERPHI_admin | Jul 21, 2025 | News
በኣሪ ዞን ደቡብ ኣሪ ወረዳ ባጋጠመ የመሬት መንሸራተት አደጋ የሰዉ ህይወት አለፈ ሐምሌ 14/2017 ዓ.ም በኣሪ ዞን ደቡብ ኣሪ ወረዳ ኮመር ቀበሌ ባጋጠመው የመሬት መንሸራተት አደጋ የአምስት ሰዎች ህይወት ማለፉ ተገልጿል። በወረዳው በቀን 13/11/2017ዓ.ም ከቀኑ 10:00 ሰዓት አከባቢ በጣለዉ ከባድ ዝናብ ምክንያት ከምሽቱ 2:30 ላይ የመሬት መንሸራተት አደጋው እንዳጋጠመ ታዉቋል። በወረዳዉ ኮመር ቀበሌ በተከሰተዉ...
by SERPHI_admin | Jul 21, 2025 | Events
በኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ዶክተር መሳይ ሃይሉ የተመራ ልዑክ አርባምንጭ ከተማ ገባ። በኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ዶክተር መሳይ ሃይሉ የተመራ ልዑክ አርባምንጭ ከተማ ገብቷል። ልዕኩ አርባምንጭ አለም አቀፍ አየር ማረፊያ ሲደርስ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ ኃላፊ አቶ እንዳሻው ሽብሩ፣ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር አቶ...
by SERPHI_admin | Jul 20, 2025 | Events
በኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ምክትል ዋና ዳይሬክተር ዶክተር መልካሙ አባቴ የተመራ ልዑክ አርባምንጭ ከተማ ገባ። የኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ምክትል ዋና ዳይሬክተር ዶክተር መልካሙ አብቴ የተመራ ልዑክ አርባምንጭ ከተማ ገብቷል። ልዕኩ አርባምንጭ አለም አቀፍ አየር ማረፊያ ስደርስ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ ኃላፊ አቶ እንዳሻው ሽብሩ፣ የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ዋና...
by SERPHI_admin | Jul 15, 2025 | Uncategorized
የሕዝብን ጤና ለመጠበቅና ለማሻሻል የሚያስችሉ ሁሉን አቀፍ አገልግሎቶች ጤናማ እና አምራች ዜጋ ለማፍራት ወሳኝ ሚና እንዳላቸው ተገለፀ የበሽታ ወረርሽኝ እና የጤና አደጋዎችን ለመከላከልና ምላሽ ለመስጠት ትኩረት ተሰጥቶ ሊሰራ እንደሚገባም ተመላክቷል የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የ2017 በጀት አመት ዓመታዊ አፈፃፀም የግምገማ መድረክ በአርባምንጭ ከተማ አካሂደዋል ። የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ...