by SERPHI_admin | Sep 11, 2025 | Events
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር አቶ አጉኔ አሾሌ አዲሱን 2018 ዓ/ም አስመልክተው የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ። ዋና ዳይሬከተሩ በመልዕክታቸው ለመላው ለክልላችን እድሁም ለሀገራችን ህዝቦች አዲሱ 2018 ዓመት የሰላም፣ የደስታ እና የጤና እንዲሆን ተመኝተዋል ። ኢንስትቲዩቱ የህብረተሰቡን ጤና ለማሻሻል በሳይንሳዊ መረጃ ላይ በተመሰረተ ውሳኔ አሰጣጥ፣ በቴክኖሎጅ ሽግግር፣...
by SERPHI_admin | Aug 13, 2025 | Alert
የዝናብ ስርጭቱ ለግብርና ሥራ አዎንታዊ ሚና ቢኖረውም ጥንቃቄ ማድረግ ይገባል ሲል የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት አስጠነቀቀ በሚቀጥሉት 10 ቀናት የዝናብ ስርጭቱ ለክረምት ዝናብ ተጠቃሚዎች የግብርና ሥራ አዎንታዊ ሚና ቢኖረውን የሚቲዎሮሎጂ ምክረ ሀሳቦችን ገቢራዊ ማድረግ እንደሚገባ የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት አሳሰበ፡፡ ኢንስቲትዩቱ ከነሐሴ 5 ቀን 2017 ጀምሮ ባሉት 20 ቀናት ያለው የአየር ሁኔታና በግብርና...
by SERPHI_admin | Aug 12, 2025 | News
ለተመጣጠነ ምግብ ችግር ይበልጥ ተጋላጭ የሆኑ አከባቢዎችን በመለየት ችግሩን በዘላቂነት ለመፍታት በቅንጅት እየተሰራ መሆኑ ተገለፀ የ31ኛ ሳምንት የሕብረተሰብ ጤና ድንገተኛ አደጋ ማስተባበሪያ ማዕከል ውይይት መካሄዱን የክልሉ ህብረተሰብ ጤና ኢንሲትቲዩት አስታወቀ። የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ ም/ኃላፊና የፕሮግራሞች ዘርፍ ኃላፍ አቶ መና መኩሪያ ባስተላለፉት መልዕክት በክልሉ ለተመጣጠነ ምግብ ችግር ይበልጥ ተጋላጭ...
by SERPHI_admin | Aug 7, 2025 | News
የሕብረተሰብ ጤና ድንገተኛ አደጋዎችን መረጃ በፍጥነትና በተደራጀ መልኩ ለመሰብሰብና ለመተንተን የሚያስችል የዲጂታል ስርዓት በሁሉም ጤና ተቋማት ለመዘርጋት ከፍተኛ ትኩረት ተሰጥቶ እየተሰራ ነው—- አቶ አጉኔ አሾሌ የክልሉ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የህብረተሰብ ጤና ድንገተኛ አደጋዎችን መረጃ ዲጂታላይዜሽን (PHEH-DHIS-2) ስልጠና በአርባ ምንጭ ከተማ ከተለያዩ ጤና ተቋማት ለተወጣጡ ባለሙያዎች በመስጠት ላይ...
by SERPHI_admin | Jul 31, 2025 | Events
“በመትከል ማንሰራራት” በሚል መሪ ቃል የአንድ ጀንበር አረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር ተካሂዷል የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ:የክልሉ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስትቲዩት አመራሮችና ሠራተኞች “በመትከል ማንሰራራት” በሚል መሪ ቃል የ700 ሚሊዮን አረንጓዴ አሻራ መርሃግብር ላይ ተሳትፏል በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የአንድ ጀንበር አረንጓዴ አሻራ የማስጀመሪያ ፕሮግራም በጂንካ ከተማ አልጋ...