“በመትከል ማንሰራራት” በሚል መሪ ቃል የአንድ ጀንበር አረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር ተካሂዷል

‎የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጤና ቢሮ:የክልሉ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስትቲዩት አመራሮችና ሠራተኞች “በመትከል ማንሰራራት” በሚል መሪ ቃል የ700 ሚሊዮን አረንጓዴ አሻራ መርሃግብር ላይ ተሳትፏል
‎በጉጉት ሲጠበቅ የነበረው የአንድ ጀንበር አረንጓዴ አሻራ የማስጀመሪያ ፕሮግራም በጂንካ ከተማ አልጋ ቀበሌ ተካሂዷል
‎‎በተከላው ስፍራ የበጎ ፈቃደኛ ደም ልገሳ አገልግሎት፣ የደም ግፊትና ስኳር በሽት ምርመራ አገልግሎት እየተሰጠ መሆኑን ከስፍራው ያገኘነዉ መረጃ ያመላክታል

A green footprint program has been held under the theme “Bemkel Manserarat”

Southern Ethiopia Regional Health Bureau: The regional community health institute leaders and staff participated in the 700 million green footprint program with the theme “Working in a plant”
The long-awaited program of Anden Jenber green footprint has been held in Jinka town Alga Kebele.
The information we got from the site indicates that voluntary blood donation service, blood pressure and diabetes testing service is being provided at the plantation site.