ሐምሌ 14/2017 ዓ.ም
በኣሪ ዞን ደቡብ ኣሪ ወረዳ ኮመር ቀበሌ ባጋጠመው የመሬት መንሸራተት አደጋ የአምስት ሰዎች ህይወት ማለፉ ተገልጿል።
በወረዳው በቀን 13/11/2017ዓ.ም ከቀኑ 10:00 ሰዓት አከባቢ በጣለዉ ከባድ ዝናብ ምክንያት ከምሽቱ 2:30 ላይ የመሬት መንሸራተት አደጋው እንዳጋጠመ ታዉቋል።
በወረዳዉ ኮመር ቀበሌ በተከሰተዉ የመሬት መንሸራተት የአንድ ቤተሰብ ሙሉ አባላት ህይወት ማለፉም ተገልጿል።
በቦታው የክልል ጤና ቢሮ: የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትት: ዞንና ወረዳዉ አመራሮችና እንዲሁም የቀይ መስቀል አስተባባሪዎች ተገኝተው አስፈላጊውን ድጋፍ በማድረግ ላይ እንደሚገኙ ታዉቋል።
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት በደረሰው አደጋ የተሰማውን ሀዘን እየገለፀ ለሟች ቤተሰቦች መፅናናትን ይመኛል።
በክረምቱ ተመሳሳይ አደጋዎች እንዳያጋጥሙ ህብረተሰቡና የሚመለከታቸው አካላት አስፈላጊውን ጥንቃቄ እንዲያደርጉ በዚህ አጋጣሚ ለመግለጽ ይወዳል።
A landslide accident occurred in Suri zone, South Suri woreda, a person died.July 14/2017 E. ምFive people have died in a landslide accident that occurred in Uri zone South Uri woreda Komer kebele.In the district day 13/11/2017 E. Due to heavy rain around 10:00 in the afternoon there was a landslide accident at 2:30 in the evening.It has been reported that a whole family has died in the landslide that happened in the district Komer Kebele.It is known that the regional health bureau: Public health institute: zone and district leaders and red cross coordinators are present and providing the necessary support.The Southern Ethiopian State Institute of Public Health expresses its grief over the accident and wishes comfort to the families of the deceased.I would like to take this opportunity to inform the society and concerned parties to take necessary precautions to prevent similar accidents during the winter.
dark markets 2025 darknet market links darknet drug links nexus darknet market