In South Ethiopia region second round integrated polio vaccination campaign 2nd day performance evaluation was held online.
During the evaluation, the progress of the vaccination campaign, the implementation of the activities that are being implemented in conjunction with the campaign, the problems that have been encountered and the next steps to be taken were discussed.
The regional institute of public health vice director Mr. Mintesnot Melka said that in the polio vaccination campaign that has been held in the past two days as a region, more than 700 thousand children under 5 years have been vaccinated and the campaign is being done well in the whole region.
The activities that Mr. Mintesnot Aklewum does in conjunction with the campaign i.e. helping children who have not been vaccinated and have stopped vaccinated in the regular vaccination program, identifying mothers who have fistula and urinary tract problems related to childbirth and sending them to medical facilities, prevention and control of malaria and M-pox epidemic. They have emphasized that the structure should be built strongly.
The campaign for polio vaccination will continue intensely for the next two consecutive days and all parents are invited to educate their children.
The regional health bureau management members, supporting professionals, the heads of the zone health department and different stakeholders have participated in the discussion.
Southern Ethiopia Region Institute of Public Health
ንካнка
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የሁለተኛ ዙር የተቀናጀ የፖሊዮ ክትባት ዘመቻ የ2ኛ ቀን ውሎ አፈጻጸም ግምገማ በበይነ መረብ ተካሄደ
በግምገማው ወቅት፣ የክትባት ዘመቻው እየተከናወነበት ያለው ሂደት፣ከዘመቻው ጋርተቀናጅቶ የሚተገበሩ ተግባራት አፈጻጸም፣ ያጋጠሙ ችግሮች እና በቀጣይ ሊወሰዱ የሚገባቸው እርምጃዎች ላይ ውይይት ተደርጓል
የክልሉ የሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት ም/ዳይሬክተር አቶ ምንተስኖት መልካ በመልዕክታቸው እንደክልል ባለፉት ሁለት ቀናት በተካሄደው በተቀናጀ ፖሊዮ ክትባት ዘመቻ ከ700 ሺህ በላይ ከ5 ዓመት በታች የሆኑ ህጻናት ክትባት ማግኘታቸውንና ዘመቻው በመላው ክልሉ በጥሩ ሁኔታ እየተከናወነ መሆኑን ገልጿል፡፡
አቶ ምንተስኖት አክለዉም ከዘመቻው ጋር ተቀናጅቶ የሚስሩ ተግባራት ማለትም ፣በመደበኛው የክትባት መርሀ-ግብር ክትባት ሳይወስዱ የቀሩና ጀምረው ያቋረጡ ህጻናት የክትባት አገልግሎት እንዲያገኙ ማድረግ ፣ከወሊድ ጋር በተያያዘ የሽንትና የሰገራ መቆጣጠር ችግር (ፊስቱላ) የገጠማቸውን እናቶች መለየት እና ወደ ህክምና ተቋም የመላክ ፣የወባ በሽታ መከላከል እና ቁጥጥር እና የM-pox ወረርሽኝ ቅኝትና አሰሳ ሥራዎች በሁሉም መዋቅር ተጠናክሮ መሰራት አንዳለበት አጽንኦት ሰጥተዋል፡፡
የተቀናጀ የፖሊዮ ክትባት ዘመቻው በቀጣይ ሁለት ተከታታይ ቀናትም ተጠናክሮ የሚቀጥል ሲሆን ሁሉም ወላጆች ልጆቻቸውን እንዲያስከትቡ ጥሪውን አቅርቧል
ዉይይቱ ላይ የክልሉ ጤና ቢሮ ማናጅሜንት አባላት፣ደጋፍ ባለሙያዎቸ፣የዞን ጤና መምሪያ ኃላፊውች እና የተለያዩ ባለድርሻ አካላት ተሳታፊ ሆነዋል።
የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የህብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት
ጂንካ