በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በሁሉም አካባቢዎች በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ የጤና ባለሙያዎች መድረክ እየተካሄደ ነው
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በሁሉም ወረዳዎችና ከተማ አስተዳደሮች በወቅታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ ያተኮረ መድረክ እየተካሄደ መሆኑን የክልሉ ጤና ቢሮ ገልጿል፡፡
በክልሉ አጠቃላይ ከ17000 በላይ የጤና ባለሙያዎች እንድሚገኙ የገለጸው ቢሮው በሃገራዊ ወቅታዊ ጉዳይ ላይና በጤናው ሴክተር ስኬቶች፣ተግዳሮቶችና መፍትሄዎች ላይ ጥልቅ ውይይት ተደርጎ አቅጣጫ እንደሚቀመጥ ተገልጿል፡፡
A forum for health professionals is being held on current issues in all areas of southern Ethiopia.The regional health bureau has stated that a forum focused on current national issues is being held in all woredas and city administrations of southern Ethiopia region.The office which declared that there will be more than 17000 health professionals in the region will have a deep discussion on current issues of the country and the achievements, challenges and solutions of the health sector.